Return to Video

እጅግ ዋጋው የቀነሰ የኮሌጅ ዲግሪ

  • 0:01 - 0:02
    አንድ ነገር ላካፍለችሁ እፈልጋለሁ
  • 0:02 - 0:05
    አዲስ አይነት የከፍተኛ ትምህርት
    አሰጣጥ
  • 0:05 - 0:08
    መስፋት ከቻለ በአንድ ጊዜ
  • 0:08 - 0:11
    የጋራ እውቀት በማዳበር
  • 0:11 - 0:15
    ሚሊወኖች የፈጠራ ሰዎች
    እንዲበረታቱ የሚያደርግ
  • 0:15 - 0:18
    ካልሰራንበት ግን ወደ ኋላ የሚያስቀር
  • 0:18 - 0:19
    አለማችንን ተመልከቷ
  • 0:19 - 0:22
    አንድ ቦታ ውሰዱና ትኩረት አድርጉበት
  • 0:22 - 0:27
    የከፍተኛ የትምህርት እድል ፈላጊዎች ታገኛላቹ
  • 0:27 - 0:29
    እስኪ የተወሰኑትን እንመልከት
  • 0:29 - 0:30
    ፓትሪክ
  • 0:30 - 0:33
    ፓትሪክ የተወለደው በላይቤሪያ ነው
  • 0:33 - 0:36
    20 ልጆች ባሉበት ቤተሰብ ውስጥ
  • 0:36 - 0:40
    በእርስበርስ ጦርነቱ ወቅት እሱና ቤተሰቦቹ
  • 0:40 - 0:42
    ወደ ናይጀሪያ ለመሰደድ ተገደው ነበር
  • 0:42 - 0:45
    የነበረበት አስቸጋሪ ሁኔታ እንዳለ ሆኖ
  • 0:45 - 0:49
    የሁለተኛ ደረጀ ትምህርቱን በከፍተኛ ውጤት ማጠናቀቅ ችሏል
  • 0:49 - 0:52
    ከፍተኛ ትምህርት መቀጠል ይፈልግ ነበር
  • 0:52 - 0:54
    ነገር ግን በቤተሰቦቹ
  • 0:54 - 0:56
    ባሉበት የድህነት ህይወት ምክንያት
  • 0:56 - 0:58
    ብዙም ሳይቆይ ወደ ደቡብ አፍሪካ እንዲሄድ ተደረገ
  • 0:58 - 1:00
    ስራ ሰርቶ ገንዘብ ወደ ቤት በመላክ
  • 1:00 - 1:03
    ቤተሰቦቹን እንዲመግባቸው ነበር
  • 1:03 - 1:07
    ፓትሪክ ከፍተኛ ትምህርት ለመማር ያለውን ህልም አልተወም ነበር
  • 1:07 - 1:09
    አንድ ቀን ማታ ከስራ መልስ
  • 1:09 - 1:14
    መማር የሚቻልበትን አማራጭ ለማየት ድረ ገጽ ማሰስ ያዘ
  • 1:14 - 1:15
    ዲቤን ተዋወቋት
  • 1:15 - 1:17
    ዲቤ ፍሎሪዳ ነው የምትኖረው
  • 1:17 - 1:20
    ቤተሰቦቹ የኮሌጅ ትምህርት አልተማሩም
  • 1:20 - 1:23
    ዘመዶቿም ቢሆኑ
  • 1:23 - 1:26
    ዲቤ ህይወቷን በሙሉ በስራ ነው ያሳለፈችው
  • 1:26 - 1:30
    ግብር እየከፈለች፣ ከወር እስከ ወር እራስዋን ታስተዳድራለች
  • 1:30 - 1:32
    በአሜሪካዊነት ህልም ኩራት እየተሰማት
  • 1:32 - 1:35
    መቼም ሊሟላ የማይችል ህልም ነበር
  • 1:35 - 1:37
    የከፍተኛ ትምህርት እስልተማረች ድረስ
  • 1:37 - 1:39
    ነገር ግን ዲቤ ተቀማጭ ገንዘብ የላትም
  • 1:39 - 1:40
    ለከፍተኛ ትምህርት የሚሆን
  • 1:40 - 1:43
    ከፍላ ለመማር አትችልም
  • 1:43 - 1:46
    ስራዋንም ማቋረት አትችልም
  • 1:46 - 1:48
    ዌልን ተመለከቱት
  • 1:48 - 1:50
    ዌል በሶርያ ነው ሚኖረው
  • 1:50 - 1:53
    ከመነሻው አንስቶ የተለማመደው
  • 1:53 - 1:56
    ስቃይን፣ ፍርሀትን እና ውድቀትን..
  • 1:56 - 1:59
    በሀገሩ ላይ የወረደውን ችግር ነበር
  • 1:59 - 2:01
    በትምህርት ያምናል
  • 2:01 - 2:04
    ይረዳ የነበረው እድሉን ማግኘት
  • 2:04 - 2:05
    ከፍተኛ ትምህርት ለመማር ማለት
  • 2:05 - 2:08
    የወደፊት እጣፈንታውን
  • 2:08 - 2:10
    ለመኖርም ህልውናውን የሚቀይር እንደሚሆን ነበር
  • 2:10 - 2:14
    ችግር በበዛበት በሱ አለም
  • 2:14 - 2:17
    የከፍተኛ ትምህርት
  • 2:17 - 2:20
    ለፓትሪክ፣ ለዲቤና ለዌል አልተቻላቸወም
  • 2:20 - 2:23
    በተመሳሳይ ሁኔታ
  • 2:23 - 2:25
    በሚሊየን ለሚቆጠሩ ችሎታው ያላቸውን ተማሪዎች
  • 2:25 - 2:28
    በሚሊየን ለሚቆጠሩ የሁለተኛ ደረጃ ያጠናቀቁ
  • 2:28 - 2:32
    ሚለየኖችን ለከፍተኛ ትምህርት ብቃቱ ላላቸው
  • 2:32 - 2:34
    መማር ለሚፈልጉ ሚለየኖች
  • 2:34 - 2:37
    ነገር ግን በተለያየ ምክንያቶች የመማር እድል ሊያገኙ አልቻሉም
  • 2:37 - 2:40
    የመጀመሪያው የገንዘብ ችግር ነው
  • 2:40 - 2:43
    ሁላችም እንደምናውቀው የዩኒቨርሲቲ ትምህርት ውድ ነው
  • 2:43 - 2:45
    በብዙ የአለማችን ክፍሎች
  • 2:45 - 2:48
    ከፍተኛ ትምህርት የሚቀመስ አይደለም
  • 2:48 - 2:50
    በተለይ የመካከለኛ ገቢ ላላቸውም ዜጎች
  • 2:50 - 2:52
    ሞናልባትም ይህ ከሁሉም የባሰው ችግር ሳሆን አይቀርም
  • 2:52 - 2:55
    ማህበረሰባችን የሚያጋጥመው
  • 2:55 - 2:58
    የከፍተኛ ትምህርት የሁሉም መብት መሆኑ አብቅቷል
  • 2:58 - 3:02
    እናም ጥቂቶች ብቻ የሚታደሉት ሆኖአል
  • 3:02 - 3:06
    በሁለተኛው ባህል ነው
  • 3:06 - 3:09
    ለከፍተኛ ትምህርት ብቃቱ ያላቸው ተማሪዎች
  • 3:09 - 3:13
    መክፈል እየቻሉ፣ መማርም እየፈለጉ፣ አይማሩም
  • 3:13 - 3:16
    ምክንያቱም የተገባ አይደለም
  • 3:16 - 3:19
    ለሴቶች የሚሆን ቦታም አይደለም ስለሚባል
  • 3:19 - 3:21
    ይህ የብዙ አፍሪካዊያን ሴቶች ታሪክ ነው
  • 3:21 - 3:23
    ለምሳሌ
  • 3:23 - 3:25
    የከፍተኛ ትምህርት የሚከለከሉበት ምክንያት
  • 3:25 - 3:28
    የባህል ተድፅኖ መኖር ነው
  • 3:28 - 3:30
    ሶስተኛው ምክንያት ደግሞ
  • 3:30 - 3:34
    ዩኔስኮ እንደሚገልፀው በ2025
  • 3:34 - 3:37
    100 ሚሊየን ተማሪዎች
  • 3:37 - 3:39
    የከፍተኛ ትምህርት ይነፈጋሉ
  • 3:39 - 3:43
    በቂ መቀመጫ ባለመኖሩ ምክንያት ብቻ
  • 3:43 - 3:46
    አነሱን ለማካተትና የሚፈለገውን ውጤት ለማምጣት
  • 3:46 - 3:48
    የመመደቢያ ፈተና ይፈተናሉ
  • 3:48 - 3:49
    ያልፋሉም
  • 3:49 - 3:52
    ያም ሆኖ የመማር እድሉ አያገኙም
  • 3:52 - 3:55
    ምክንያቱም በቂ የመማሪያ ቦታ ስለሌለ
  • 3:55 - 3:57
    እነዚህ ናቸው ምክንያቶቹ
  • 3:57 - 4:00
    ዩኒቨርስቲ ኦፍ ዘ ፒኘልን መሰረትኩት
  • 4:00 - 4:03
    አትራፊ ያልሆነ፣ ከከፍያ ነፃ የሆነ
  • 4:03 - 4:05
    ዲግሪ የሚስጥ ዩኒቨርስቲ
  • 4:05 - 4:07
    አማራጭ ለመስጠት
  • 4:07 - 4:10
    ሌላ አማራጭ ለሌላቸው
  • 4:10 - 4:14
    በጣም አዋጭ የሆነ አማራጭ
  • 4:14 - 4:16
    በስፋት መተግበር የሚችል
  • 4:16 - 4:19
    ፈንቅሎ ሊወጣ የሚችልና አማራጭ
  • 4:19 - 4:22
    ነባሩን የትምህርት ሒደት የሚቀይር
  • 4:22 - 4:24
    ለከፍተኛ ትምህርት በሮችን የሚከፍት
  • 4:24 - 4:26
    ለሁሉም ብቃት ላላቸው ተማሪዎች
  • 4:26 - 4:31
    ምን ያህል ገቢ ቢኖራቸው፣ በየትኛውም አካባቢ ቢኖሩ
  • 4:31 - 4:33
    የማህበረስብ ጫና ቢኖርባቸውም
  • 4:33 - 4:35
    ፓትሪክ፣ ዲቤና ዌል
  • 4:35 - 4:37
    ሶስት ብቻ ምሳሌዎች ናቸው
  • 4:37 - 4:39
    ከ1,700 ከተቀበልናቸው ተማሪዎች
  • 4:39 - 4:43
    ከ143 ሀገራት
  • 4:43 - 4:48
    እኛ (ጭብጨባ)- አመሰግናለሁ
  • 4:48 - 4:50
    አዲስ ነበር መፍጠር አይጠበቅብንም
  • 4:50 - 4:53
    አልሰራ ያለውን ነገር ነው ማየት የሚጠበቅብን
  • 4:53 - 4:56
    በተጨማሪ አስደናቂውን የኢተርኔት አቅምን መጠቀም
  • 4:56 - 4:57
    ትምህርት ለማግኘት
  • 4:57 - 5:00
    ለመስራት የተነሳነው ተምሳሌት ሊሆን የሚችል
  • 5:00 - 5:03
    ሁሉምን አይነት ወጪ ሙሉ በሙሉ ሊያሶግድ የሚችል
  • 5:03 - 5:06
    የከፍተኛ ትምህርት ክፍያን
  • 5:06 - 5:08
    የሰራነውም ይሔን ነው
  • 5:08 - 5:11
    መጀመሪያ ብሎኬትና ስሚንቶ የወጭ ይጠይቃሉ
  • 5:11 - 5:13
    ዩኒቨርሲቲዎች ወጭ ይጠይቃሉ
  • 5:13 - 5:16
    በኢንተርኔት ትምህርት ግን ምንም አይጠይቅም
  • 5:16 - 5:18
    በእነዚህ ወጭዎች
  • 5:18 - 5:20
    ተማሪዎቻችን ላይ መጫን አያስፈልግም
  • 5:20 - 5:21
    ምክንያቱም ወጪ የለብንም
  • 5:21 - 5:24
    የአቅም ሁኔታም አያሳስበንም
  • 5:24 - 5:27
    ምክንያቱም የመቀመጫ ወንበር ገደብ የለብንም
  • 5:27 - 5:29
    በኢንተርኔት ትምህርት
  • 5:29 - 5:31
    ማንም በክፍል ውስጥ በመግባት
  • 5:31 - 5:33
    መቆም አይጠበቅበትም
  • 5:33 - 5:35
    መፃህፍት ማግኘት ሌላው ችግር ነው
  • 5:35 - 5:38
    የኛ ተማሪወች ግን መፅሀፍ መግዛት አይጠበቅባቸውም
  • 5:38 - 5:41
    ክፍት በሆኑ የትምህርት መርጃዎች
  • 5:41 - 5:43
    እንዲሁም በጎ በሆኑ ፕሮፌስሮቻችን
  • 5:43 - 5:45
    በሚሰጡን መፃህፍቶች መስረት
  • 5:45 - 5:48
    ነፃና በቀላሉ ይማራሉ
  • 5:48 - 5:51
    ተማሪዎቻችን መጽሀፍ እንዲገዙ አይገደዱም
  • 5:51 - 5:54
    ሁሉም መሳሪያወቻችን በነፃ ይገኛሉ
  • 5:54 - 5:55
    ፕሮፌሰሮቻችንም ቢሆኑ
  • 5:55 - 5:59
    በጣም ወድ ክፍያ የሚጠይቁ
  • 5:59 - 6:01
    ለኛ ተማሪዎች በነፃ ይገኛሉ
  • 6:01 - 6:03
    ከ3000 በላይ የሚሆኑት
  • 6:03 - 6:07
    ፕሬዘዳንቱንና ምክትል ቻንስለሩን ጨምሮ
  • 6:07 - 6:10
    ፕሮፌሰሮችና የትምህርት አማካሪዎች
  • 6:10 - 6:13
    ከታላላቅ ዩኒቨርሲቲዎች ለምሳሌ ኒውዮርክ ዩኒቨረሲቲ
  • 6:13 - 6:15
    ያል፣ ባርክሌይ እና ኦክስፎርድ
  • 6:15 - 6:18
    ተማሪዎቻችን ሊረዱ ተቀላቅለዋል
  • 6:18 - 6:22
    በመጨረሻም በእርስ በርስ መማማር እናምናለን
  • 6:22 - 6:26
    ይህን እንደመማማሪያ ምሳሌ እንጠቀምበታልን
  • 6:26 - 6:28
    በአለምያሉ ተማሪዎቻችን ለማበረታታት
  • 6:28 - 6:31
    እርስበርስ እንዲገናኙና እንዲረዳዱ
  • 6:31 - 6:34
    ጊዜአቸውንም እንዲቆጥቡ
  • 6:34 - 6:38
    ፕሮፌስሮቻችን በክፍል ስራዎችም ላይ ይስራሉ
  • 6:41 - 6:46
    አንተርኔት አለምን አንድ መንደር ካደረጋት
  • 6:46 - 6:50
    ይህ የትምህርት አይነት የወደፊት የአመራር ጥበብን ይቀይራል
  • 6:50 - 6:52
    እንዴት አንደምንስራ ተመልከቱ
  • 6:52 - 6:55
    ሁለት የትምህርት ዘርፎችን ብቻ እንሰጣለን
  • 6:55 - 6:58
    ቢዝነስ አስተዳደርና ከኮንምፒውተር ሳይንስ
  • 6:58 - 6:59
    ሁለቱ ፕሮግራሞች
  • 6:59 - 7:02
    በአለማችን እጅግ ተፈላጊ የሆኑ
  • 7:02 - 7:04
    ሁለቱ ፕሮግራሞች የበለጠ
  • 7:04 - 7:07
    ለተማሪዎቻችን ስራ ማስገኘት የሚችሉ ናቸው
  • 7:07 - 7:10
    ተማሪዎቻችንን ስንቀበል
  • 7:10 - 7:14
    በትንሽ ክፍል ውስጥ ይካተታሉ
  • 7:14 - 7:17
    ከ20 እስከ 30 ተማሪዎች
  • 7:17 - 7:21
    በግለሰብ ደረጃ ትኩረት እንዲሰጣቸው ያስችላል
  • 7:21 - 7:25
    በተጨማሪም ለእያንዳንዱ የዘጠኝ ሳምንት ትምህርት
  • 7:25 - 7:27
    አዲስ የትምህርት ጓደኛ ይተዋወቃሉ
  • 7:27 - 7:29
    ሁሉም አዲስ ተማሪዎች
  • 7:29 - 7:30
    ከሁሉም የአለም ክፍሎች የመጡ ይሆናሉ
  • 7:30 - 7:33
    በየሳምንቱ ወደ ክፍል ሲገቡ
  • 7:33 - 7:36
    የሳምንቱን የመማሪያ የገለጻ ጽሁፍ ያገኛሉ
  • 7:36 - 7:38
    የሚነበቡ ስራዎች፣ የቤት ስራዎችንና የፅሁፍ ስራዎችን ያገኛሉ
  • 7:38 - 7:40
    በተጨማሪም የመወያያ ጥያቄዎችን
  • 7:40 - 7:42
    ይህ ደግሞ ዋና የመማማሪያ ስልት ነው
  • 7:42 - 7:44
    በየሳምንቱ ሁሉም ተማሪዎች
  • 7:44 - 7:47
    በመወያያ ጥያቄዎች መሳተፍ አለባቸው
  • 7:47 - 7:49
    አስተያየት መስጠትም ይጠበቅባቸዋል
  • 7:49 - 7:51
    በሌሎች ሰዎች ስራዎች ላይም
  • 7:51 - 7:55
    በዚህ መንገድ የተማሪዎቻችን እውቀት እንገባለን
  • 7:55 - 7:57
    የአመላካከት አድማሰቸውንም እናሳድግላቸዋለን
  • 7:57 - 8:00
    በተለያዩ ባህሎች
  • 8:00 - 8:02
    በየሳምንቱ መጨረሻ
  • 8:02 - 8:04
    ተማሪዎች ፈተና ይፈተናሉ
  • 8:04 - 8:05
    የቤት ስራዎችንም ያስረክባሉ
  • 8:05 - 8:07
    በተማሪዎቻችንም እርስ በርስ ይገመገማሉ
  • 8:07 - 8:10
    በአስተማሪው መሪነት
  • 8:10 - 8:13
    ውጤት ይሰጣቸዋል ከዚያም ወደ ሚቀጥለው ሳምንት ያልፋሉ
  • 8:13 - 8:15
    በትምህርቱ መጨረሻም አጠቃላይ ፈተና ይወስዳሉ
  • 8:15 - 8:21
    ውጤት ይሰጣቸዋል ከዚያም ወደመቀጥለው ትምህርት ያልፈሉ
  • 8:21 - 8:23
    የክፍተኛ ትምህርት በሮችን ከፍተናል
  • 8:23 - 8:27
    ለማንኛውም ብቃት ላለው ተማሪ
  • 8:27 - 8:30
    የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ያጠናቀቁ ሁሉ
  • 8:30 - 8:33
    በቂ የእንግሊዘኛ ችሎታና የኢንተርኔት አገልግሎት ያላቸው
  • 8:33 - 8:34
    ከኛ ጋር መማር ይችላሉ
  • 8:34 - 8:37
    የድምፅ አንጠቀምም፣ ቪዲዮ አንጠቀምም
  • 8:37 - 8:40
    የብርዶባንድ ኢንተርኔትም የግድ አይደለም
  • 8:40 - 8:42
    ማንኛውም ተማሪ በየትኛውም የአለማችን ክፍል ያለ
  • 8:42 - 8:44
    በማንኛውም አይነት የኢንተርኔት አገልግሎት
  • 8:44 - 8:47
    ከእኛ ጋር መማር ይችላል
  • 8:47 - 8:49
    ከክፍያ ነፃ ነን
  • 8:49 - 8:51
    እኛ ተማሪዎቻችንን እንዲሸፍኑ የምንጠይቀው
  • 8:51 - 8:53
    የሚፈተኑበትን የፈተና ወጪ ነው
  • 8:53 - 8:55
    በአንድ ፈተና 100 ዳላር
  • 8:55 - 8:58
    የሙሉ ጊዜ ባችለር ዲግሪ ተማሪ
  • 8:58 - 9:00
    40 ትምህርቶችን የሚወስድ
  • 9:00 - 9:03
    በአመት የሚከፈለው 1000 ዳላር ነው
  • 9:03 - 9:06
    4,000 ዳላር ለሙሉ ዲግሪ
  • 9:06 - 9:09
    ይህንን እንኳ መክፈል ለማይችሉ
  • 9:09 - 9:12
    የተለያዩ አይነት ስኮላርሽፕ እንስጣለን
  • 9:12 - 9:15
    አለማችን ማንም ከትምህርት እንዳይቀር ነው
  • 9:15 - 9:17
    በገንዘብ እጥረት ምክንያት
  • 9:17 - 9:21
    በ2016 ከሚኖሩን 5,000 ተማሪዎች
  • 9:21 - 9:25
    ይህ መንገድ በገንዘብ አዋጭ ነው
  • 9:25 - 9:30
    ከአምስት አመት በፊት ይሄ ህልም ብቻ ነበር
  • 9:30 - 9:33
    በአሁን ሰአት ግን እውነታ ነው፡፡
  • 9:33 - 9:35
    በአለፈው ወር
  • 9:35 - 9:38
    በትምህርት አሰጣጣችን ከፍተኛ ድጋፍ አግኝተናል
  • 9:38 - 9:42
    ዮኒቨርሲቲ ኦፍ ዘ ፒፕል አሁን እውቅና አግኘቶል
  • 9:42 - 9:43
    (ጭብጨባ)
  • 9:43 - 9:49
    አመሰግናለሁ
  • 9:49 - 9:51
    ይህንን እውቅና ይዘን
  • 9:51 - 9:54
    አሁን በስፋት ልናሳድገው ጊዜው ደርሷል
  • 9:54 - 9:58
    የኛ አሰራር ተግባራዊ መሆን እንደሚችል አሳይተናል
  • 9:58 - 10:01
    ሌሎች ዮኒቨርሲቲዎችን
  • 10:01 - 10:03
    እንዲሁም የታደጊ ሀገራት መንግስታትን
  • 10:03 - 10:05
    ይህን አሰራር እንዲያባዙት ጋብዘናል
  • 10:05 - 10:08
    የከፍተኛ ትምህርት በሮቸን
  • 10:08 - 10:10
    በሰፊው ለመክፈት
  • 10:10 - 10:12
    አዲስ ዘመን እየመጣ ነው
  • 10:12 - 10:15
    ዘመኑም ምስክር ይሆናል
  • 10:15 - 10:18
    ለከፍተኛ ትምህርተ መስፋፋት እንቅፋት የሆነው
  • 10:18 - 10:19
    አሁን የምናቀው አሰራር ተቀይሮ
  • 10:19 - 10:24
    ለጥቂቶች የተገባ መሆኑ ቀርቶ
  • 10:24 - 10:26
    ለሁሉም መሰረታዊ መብት ይሆናል
  • 10:26 - 10:30
    በአቅም የሚቻልና ለሁሉም ተደራሽ ይሆናል
  • 10:30 - 10:32
    አመሰግናለሁ
  • 10:32 - 10:35
    (ጭብጨባ)
Title:
እጅግ ዋጋው የቀነሰ የኮሌጅ ዲግሪ
Speaker:
ሼይረሺፍ
Description:

በዪኒቨርስቲ ኦፍ ዘ ፒዩፕል፣ ማንኛውም ሰው የሃይስኩል ዲፕሎማ ካላው በቢዝነስ አድሚንስትሬሽን ወይም በኮምፒውተር ሳይንስ በዲግሪ ፐሮግራም ሌሎች ኮሌጆች የሚጠይቁትን የመማሪያ ክፍያ መክፈል ሳይጠበቅባቸው (ለፈተና መፈተኛ ክፍያ ብቻ በመክፈል) መማር ይቻላል:: የዪኒቨርስቲ ኦፍ ዘ ፒዩፕል መስራች የሆኑት ሼይረሺፍ እንደ ሚሉት የከፍተኛ ትምህርት የአሰጣጥ ሂደት እየተለወጠ ነው ማለትም “በፊት ከነበረው የተወሰኑትን ብቻ ተጠቃሚ ከማድረግ የሁሉም ሰው መብት ወደ ማድረግ: በገንዘብ አዋጪ እና ለሁሉም ተደራሽ እንዲሆን በማድረግ”::`

more » « less
Video Language:
English
Team:
closed TED
Project:
TEDTalks
Duration:
10:52
Dimitra Papageorgiou approved Amharic subtitles for An ultra-low-cost college degree
dagim zerihun accepted Amharic subtitles for An ultra-low-cost college degree
dagim zerihun edited Amharic subtitles for An ultra-low-cost college degree
dagim zerihun edited Amharic subtitles for An ultra-low-cost college degree
dagim zerihun edited Amharic subtitles for An ultra-low-cost college degree
Dimitra Papageorgiou rejected Amharic subtitles for An ultra-low-cost college degree
dagim zerihun accepted Amharic subtitles for An ultra-low-cost college degree
Yoseph Muluken edited Amharic subtitles for An ultra-low-cost college degree
Show all

Amharic subtitles

Revisions