1 00:00:00,881 --> 00:00:02,492 አንድ ነገር ላካፍለችሁ እፈልጋለሁ 2 00:00:02,492 --> 00:00:05,141 አዲስ አይነት የከፍተኛ ትምህርት አሰጣጥ 3 00:00:05,141 --> 00:00:08,180 መስፋት ከቻለ በአንድ ጊዜ 4 00:00:08,180 --> 00:00:10,650 የጋራ እውቀት በማዳበር 5 00:00:10,650 --> 00:00:14,623 ሚሊወኖች የፈጠራ ሰዎች እንዲበረታቱ የሚያደርግ 6 00:00:14,623 --> 00:00:17,982 ካልሰራንበት ግን ወደ ኋላ የሚያስቀር 7 00:00:17,982 --> 00:00:19,436 አለማችንን ተመልከቷ 8 00:00:19,436 --> 00:00:22,258 አንድ ቦታ ውሰዱና ትኩረት አድርጉበት 9 00:00:22,258 --> 00:00:26,807 የከፍተኛ የትምህርት እድል ፈላጊዎች ታገኛላቹ 10 00:00:26,807 --> 00:00:28,693 እስኪ የተወሰኑትን እንመልከት 11 00:00:28,693 --> 00:00:30,465 ፓትሪክ 12 00:00:30,465 --> 00:00:32,759 ፓትሪክ የተወለደው በላይቤሪያ ነው 13 00:00:32,759 --> 00:00:35,770 20 ልጆች ባሉበት ቤተሰብ ውስጥ 14 00:00:35,770 --> 00:00:40,091 በእርስበርስ ጦርነቱ ወቅት እሱና ቤተሰቦቹ 15 00:00:40,091 --> 00:00:42,263 ወደ ናይጀሪያ ለመሰደድ ተገደው ነበር 16 00:00:42,263 --> 00:00:45,230 የነበረበት አስቸጋሪ ሁኔታ እንዳለ ሆኖ 17 00:00:45,230 --> 00:00:49,384 የሁለተኛ ደረጀ ትምህርቱን በከፍተኛ ውጤት ማጠናቀቅ ችሏል 18 00:00:49,384 --> 00:00:52,040 ከፍተኛ ትምህርት መቀጠል ይፈልግ ነበር 19 00:00:52,040 --> 00:00:53,840 ነገር ግን በቤተሰቦቹ 20 00:00:53,840 --> 00:00:55,672 ባሉበት የድህነት ህይወት ምክንያት 21 00:00:55,672 --> 00:00:57,944 ብዙም ሳይቆይ ወደ ደቡብ አፍሪካ እንዲሄድ ተደረገ 22 00:00:57,944 --> 00:01:00,144 ስራ ሰርቶ ገንዘብ ወደ ቤት በመላክ 23 00:01:00,144 --> 00:01:03,000 ቤተሰቦቹን እንዲመግባቸው ነበር 24 00:01:03,000 --> 00:01:06,892 ፓትሪክ ከፍተኛ ትምህርት ለመማር ያለውን ህልም አልተወም ነበር 25 00:01:06,892 --> 00:01:09,244 አንድ ቀን ማታ ከስራ መልስ 26 00:01:09,244 --> 00:01:13,680 መማር የሚቻልበትን አማራጭ ለማየት ድረ ገጽ ማሰስ ያዘ 27 00:01:13,680 --> 00:01:14,880 ዲቤን ተዋወቋት 28 00:01:14,880 --> 00:01:17,486 ዲቤ ፍሎሪዳ ነው የምትኖረው 29 00:01:17,486 --> 00:01:19,704 ቤተሰቦቹ የኮሌጅ ትምህርት አልተማሩም 30 00:01:19,704 --> 00:01:22,756 ዘመዶቿም ቢሆኑ 31 00:01:22,756 --> 00:01:26,036 ዲቤ ህይወቷን በሙሉ በስራ ነው ያሳለፈችው 32 00:01:26,036 --> 00:01:29,847 ግብር እየከፈለች፣ ከወር እስከ ወር እራስዋን ታስተዳድራለች 33 00:01:29,847 --> 00:01:32,199 በአሜሪካዊነት ህልም ኩራት እየተሰማት 34 00:01:32,199 --> 00:01:34,646 መቼም ሊሟላ የማይችል ህልም ነበር 35 00:01:34,646 --> 00:01:36,870 የከፍተኛ ትምህርት እስልተማረች ድረስ 36 00:01:36,870 --> 00:01:39,310 ነገር ግን ዲቤ ተቀማጭ ገንዘብ የላትም 37 00:01:39,310 --> 00:01:40,448 ለከፍተኛ ትምህርት የሚሆን 38 00:01:40,448 --> 00:01:42,802 ከፍላ ለመማር አትችልም 39 00:01:42,802 --> 00:01:45,550 ስራዋንም ማቋረት አትችልም 40 00:01:45,550 --> 00:01:47,726 ዌልን ተመለከቱት 41 00:01:47,726 --> 00:01:49,910 ዌል በሶርያ ነው ሚኖረው 42 00:01:49,910 --> 00:01:53,404 ከመነሻው አንስቶ የተለማመደው 43 00:01:53,404 --> 00:01:55,762 ስቃይን፣ ፍርሀትን እና ውድቀትን.. 44 00:01:55,762 --> 00:01:58,697 በሀገሩ ላይ የወረደውን ችግር ነበር 45 00:01:58,697 --> 00:02:01,232 በትምህርት ያምናል 46 00:02:01,232 --> 00:02:03,672 ይረዳ የነበረው እድሉን ማግኘት 47 00:02:03,672 --> 00:02:05,189 ከፍተኛ ትምህርት ለመማር ማለት 48 00:02:05,189 --> 00:02:07,980 የወደፊት እጣፈንታውን 49 00:02:07,980 --> 00:02:10,232 ለመኖርም ህልውናውን የሚቀይር እንደሚሆን ነበር 50 00:02:10,232 --> 00:02:14,121 ችግር በበዛበት በሱ አለም 51 00:02:14,121 --> 00:02:17,146 የከፍተኛ ትምህርት 52 00:02:17,146 --> 00:02:20,282 ለፓትሪክ፣ ለዲቤና ለዌል አልተቻላቸወም 53 00:02:20,282 --> 00:02:22,562 በተመሳሳይ ሁኔታ 54 00:02:22,562 --> 00:02:25,210 በሚሊየን ለሚቆጠሩ ችሎታው ያላቸውን ተማሪዎች 55 00:02:25,210 --> 00:02:28,324 በሚሊየን ለሚቆጠሩ የሁለተኛ ደረጃ ያጠናቀቁ 56 00:02:28,324 --> 00:02:31,690 ሚለየኖችን ለከፍተኛ ትምህርት ብቃቱ ላላቸው 57 00:02:31,690 --> 00:02:33,506 መማር ለሚፈልጉ ሚለየኖች 58 00:02:33,506 --> 00:02:37,367 ነገር ግን በተለያየ ምክንያቶች የመማር እድል ሊያገኙ አልቻሉም 59 00:02:37,367 --> 00:02:40,412 የመጀመሪያው የገንዘብ ችግር ነው 60 00:02:40,412 --> 00:02:43,331 ሁላችም እንደምናውቀው የዩኒቨርሲቲ ትምህርት ውድ ነው 61 00:02:43,331 --> 00:02:45,459 በብዙ የአለማችን ክፍሎች 62 00:02:45,459 --> 00:02:47,827 ከፍተኛ ትምህርት የሚቀመስ አይደለም 63 00:02:47,827 --> 00:02:50,283 በተለይ የመካከለኛ ገቢ ላላቸውም ዜጎች 64 00:02:50,283 --> 00:02:52,175 ሞናልባትም ይህ ከሁሉም የባሰው ችግር ሳሆን አይቀርም 65 00:02:52,175 --> 00:02:54,704 ማህበረሰባችን የሚያጋጥመው 66 00:02:54,704 --> 00:02:58,282 የከፍተኛ ትምህርት የሁሉም መብት መሆኑ አብቅቷል 67 00:02:58,282 --> 00:03:01,971 እናም ጥቂቶች ብቻ የሚታደሉት ሆኖአል 68 00:03:01,971 --> 00:03:05,940 በሁለተኛው ባህል ነው 69 00:03:05,940 --> 00:03:08,882 ለከፍተኛ ትምህርት ብቃቱ ያላቸው ተማሪዎች 70 00:03:08,882 --> 00:03:12,970 መክፈል እየቻሉ፣ መማርም እየፈለጉ፣ አይማሩም 71 00:03:12,970 --> 00:03:16,266 ምክንያቱም የተገባ አይደለም 72 00:03:16,266 --> 00:03:18,670 ለሴቶች የሚሆን ቦታም አይደለም ስለሚባል 73 00:03:18,670 --> 00:03:21,234 ይህ የብዙ አፍሪካዊያን ሴቶች ታሪክ ነው 74 00:03:21,234 --> 00:03:23,010 ለምሳሌ 75 00:03:23,010 --> 00:03:25,120 የከፍተኛ ትምህርት የሚከለከሉበት ምክንያት 76 00:03:25,120 --> 00:03:27,722 የባህል ተድፅኖ መኖር ነው 77 00:03:27,722 --> 00:03:30,110 ሶስተኛው ምክንያት ደግሞ 78 00:03:30,110 --> 00:03:33,742 ዩኔስኮ እንደሚገልፀው በ2025 79 00:03:33,742 --> 00:03:36,970 100 ሚሊየን ተማሪዎች 80 00:03:36,970 --> 00:03:39,400 የከፍተኛ ትምህርት ይነፈጋሉ 81 00:03:39,400 --> 00:03:43,211 በቂ መቀመጫ ባለመኖሩ ምክንያት ብቻ 82 00:03:43,211 --> 00:03:46,338 አነሱን ለማካተትና የሚፈለገውን ውጤት ለማምጣት 83 00:03:46,338 --> 00:03:47,600 የመመደቢያ ፈተና ይፈተናሉ 84 00:03:47,600 --> 00:03:49,355 ያልፋሉም 85 00:03:49,355 --> 00:03:51,748 ያም ሆኖ የመማር እድሉ አያገኙም 86 00:03:51,748 --> 00:03:55,416 ምክንያቱም በቂ የመማሪያ ቦታ ስለሌለ 87 00:03:55,416 --> 00:03:57,320 እነዚህ ናቸው ምክንያቶቹ 88 00:03:57,320 --> 00:03:59,808 ዩኒቨርስቲ ኦፍ ዘ ፒኘልን መሰረትኩት 89 00:03:59,808 --> 00:04:02,832 አትራፊ ያልሆነ፣ ከከፍያ ነፃ የሆነ 90 00:04:02,832 --> 00:04:04,897 ዲግሪ የሚስጥ ዩኒቨርስቲ 91 00:04:04,897 --> 00:04:06,784 አማራጭ ለመስጠት 92 00:04:06,784 --> 00:04:10,376 ሌላ አማራጭ ለሌላቸው 93 00:04:10,376 --> 00:04:13,952 በጣም አዋጭ የሆነ አማራጭ 94 00:04:13,952 --> 00:04:15,841 በስፋት መተግበር የሚችል 95 00:04:15,841 --> 00:04:18,874 ፈንቅሎ ሊወጣ የሚችልና አማራጭ 96 00:04:18,874 --> 00:04:21,725 ነባሩን የትምህርት ሒደት የሚቀይር 97 00:04:21,725 --> 00:04:23,613 ለከፍተኛ ትምህርት በሮችን የሚከፍት 98 00:04:23,613 --> 00:04:25,917 ለሁሉም ብቃት ላላቸው ተማሪዎች 99 00:04:25,917 --> 00:04:30,553 ምን ያህል ገቢ ቢኖራቸው፣ በየትኛውም አካባቢ ቢኖሩ 100 00:04:30,553 --> 00:04:33,449 የማህበረስብ ጫና ቢኖርባቸውም 101 00:04:33,449 --> 00:04:35,386 ፓትሪክ፣ ዲቤና ዌል 102 00:04:35,386 --> 00:04:36,769 ሶስት ብቻ ምሳሌዎች ናቸው 103 00:04:36,769 --> 00:04:39,170 ከ1,700 ከተቀበልናቸው ተማሪዎች 104 00:04:39,170 --> 00:04:42,889 ከ143 ሀገራት 105 00:04:42,889 --> 00:04:48,150 እኛ (ጭብጨባ)- አመሰግናለሁ 106 00:04:48,150 --> 00:04:50,307 አዲስ ነበር መፍጠር አይጠበቅብንም 107 00:04:50,307 --> 00:04:52,605 አልሰራ ያለውን ነገር ነው ማየት የሚጠበቅብን 108 00:04:52,605 --> 00:04:55,572 በተጨማሪ አስደናቂውን የኢተርኔት አቅምን መጠቀም 109 00:04:55,572 --> 00:04:57,466 ትምህርት ለማግኘት 110 00:04:57,466 --> 00:05:00,349 ለመስራት የተነሳነው ተምሳሌት ሊሆን የሚችል 111 00:05:00,349 --> 00:05:03,148 ሁሉምን አይነት ወጪ ሙሉ በሙሉ ሊያሶግድ የሚችል 112 00:05:03,148 --> 00:05:05,604 የከፍተኛ ትምህርት ክፍያን 113 00:05:05,604 --> 00:05:07,743 የሰራነውም ይሔን ነው 114 00:05:07,743 --> 00:05:10,639 መጀመሪያ ብሎኬትና ስሚንቶ የወጭ ይጠይቃሉ 115 00:05:10,639 --> 00:05:13,033 ዩኒቨርሲቲዎች ወጭ ይጠይቃሉ 116 00:05:13,033 --> 00:05:16,423 በኢንተርኔት ትምህርት ግን ምንም አይጠይቅም 117 00:05:16,423 --> 00:05:18,223 በእነዚህ ወጭዎች 118 00:05:18,223 --> 00:05:19,939 ተማሪዎቻችን ላይ መጫን አያስፈልግም 119 00:05:19,939 --> 00:05:21,309 ምክንያቱም ወጪ የለብንም 120 00:05:21,309 --> 00:05:24,343 የአቅም ሁኔታም አያሳስበንም 121 00:05:24,343 --> 00:05:26,552 ምክንያቱም የመቀመጫ ወንበር ገደብ የለብንም 122 00:05:26,552 --> 00:05:28,951 በኢንተርኔት ትምህርት 123 00:05:28,951 --> 00:05:30,695 ማንም በክፍል ውስጥ በመግባት 124 00:05:30,695 --> 00:05:33,288 መቆም አይጠበቅበትም 125 00:05:33,288 --> 00:05:35,327 መፃህፍት ማግኘት ሌላው ችግር ነው 126 00:05:35,327 --> 00:05:37,844 የኛ ተማሪወች ግን መፅሀፍ መግዛት አይጠበቅባቸውም 127 00:05:37,844 --> 00:05:40,731 ክፍት በሆኑ የትምህርት መርጃዎች 128 00:05:40,731 --> 00:05:43,211 እንዲሁም በጎ በሆኑ ፕሮፌስሮቻችን 129 00:05:43,211 --> 00:05:44,980 በሚሰጡን መፃህፍቶች መስረት 130 00:05:44,980 --> 00:05:47,659 ነፃና በቀላሉ ይማራሉ 131 00:05:47,659 --> 00:05:50,539 ተማሪዎቻችን መጽሀፍ እንዲገዙ አይገደዱም 132 00:05:50,539 --> 00:05:53,635 ሁሉም መሳሪያወቻችን በነፃ ይገኛሉ 133 00:05:53,635 --> 00:05:55,283 ፕሮፌሰሮቻችንም ቢሆኑ 134 00:05:55,283 --> 00:05:59,160 በጣም ወድ ክፍያ የሚጠይቁ 135 00:05:59,160 --> 00:06:00,610 ለኛ ተማሪዎች በነፃ ይገኛሉ 136 00:06:00,610 --> 00:06:03,163 ከ3000 በላይ የሚሆኑት 137 00:06:03,163 --> 00:06:06,753 ፕሬዘዳንቱንና ምክትል ቻንስለሩን ጨምሮ 138 00:06:06,753 --> 00:06:09,648 ፕሮፌሰሮችና የትምህርት አማካሪዎች 139 00:06:09,648 --> 00:06:13,144 ከታላላቅ ዩኒቨርሲቲዎች ለምሳሌ ኒውዮርክ ዩኒቨረሲቲ 140 00:06:13,144 --> 00:06:15,224 ያል፣ ባርክሌይ እና ኦክስፎርድ 141 00:06:15,224 --> 00:06:18,153 ተማሪዎቻችን ሊረዱ ተቀላቅለዋል 142 00:06:18,153 --> 00:06:22,422 በመጨረሻም በእርስ በርስ መማማር እናምናለን 143 00:06:22,422 --> 00:06:25,543 ይህን እንደመማማሪያ ምሳሌ እንጠቀምበታልን 144 00:06:25,543 --> 00:06:28,271 በአለምያሉ ተማሪዎቻችን ለማበረታታት 145 00:06:28,271 --> 00:06:30,598 እርስበርስ እንዲገናኙና እንዲረዳዱ 146 00:06:30,598 --> 00:06:33,823 ጊዜአቸውንም እንዲቆጥቡ 147 00:06:33,823 --> 00:06:38,327 ፕሮፌስሮቻችን በክፍል ስራዎችም ላይ ይስራሉ 148 00:06:40,879 --> 00:06:46,086 አንተርኔት አለምን አንድ መንደር ካደረጋት 149 00:06:46,086 --> 00:06:50,454 ይህ የትምህርት አይነት የወደፊት የአመራር ጥበብን ይቀይራል 150 00:06:50,454 --> 00:06:52,310 እንዴት አንደምንስራ ተመልከቱ 151 00:06:52,310 --> 00:06:55,150 ሁለት የትምህርት ዘርፎችን ብቻ እንሰጣለን 152 00:06:55,150 --> 00:06:57,638 ቢዝነስ አስተዳደርና ከኮንምፒውተር ሳይንስ 153 00:06:57,638 --> 00:06:59,287 ሁለቱ ፕሮግራሞች 154 00:06:59,287 --> 00:07:01,848 በአለማችን እጅግ ተፈላጊ የሆኑ 155 00:07:01,848 --> 00:07:03,653 ሁለቱ ፕሮግራሞች የበለጠ 156 00:07:03,653 --> 00:07:07,222 ለተማሪዎቻችን ስራ ማስገኘት የሚችሉ ናቸው 157 00:07:07,222 --> 00:07:10,274 ተማሪዎቻችንን ስንቀበል 158 00:07:10,274 --> 00:07:13,779 በትንሽ ክፍል ውስጥ ይካተታሉ 159 00:07:13,779 --> 00:07:17,265 ከ20 እስከ 30 ተማሪዎች 160 00:07:17,265 --> 00:07:20,738 በግለሰብ ደረጃ ትኩረት እንዲሰጣቸው ያስችላል 161 00:07:20,738 --> 00:07:24,510 በተጨማሪም ለእያንዳንዱ የዘጠኝ ሳምንት ትምህርት 162 00:07:24,510 --> 00:07:26,614 አዲስ የትምህርት ጓደኛ ይተዋወቃሉ 163 00:07:26,614 --> 00:07:28,508 ሁሉም አዲስ ተማሪዎች 164 00:07:28,508 --> 00:07:30,254 ከሁሉም የአለም ክፍሎች የመጡ ይሆናሉ 165 00:07:30,254 --> 00:07:33,302 በየሳምንቱ ወደ ክፍል ሲገቡ 166 00:07:33,302 --> 00:07:36,222 የሳምንቱን የመማሪያ የገለጻ ጽሁፍ ያገኛሉ 167 00:07:36,222 --> 00:07:38,254 የሚነበቡ ስራዎች፣ የቤት ስራዎችንና የፅሁፍ ስራዎችን ያገኛሉ 168 00:07:38,254 --> 00:07:39,770 በተጨማሪም የመወያያ ጥያቄዎችን 169 00:07:39,770 --> 00:07:42,478 ይህ ደግሞ ዋና የመማማሪያ ስልት ነው 170 00:07:42,478 --> 00:07:43,780 በየሳምንቱ ሁሉም ተማሪዎች 171 00:07:43,780 --> 00:07:46,887 በመወያያ ጥያቄዎች መሳተፍ አለባቸው 172 00:07:46,887 --> 00:07:48,760 አስተያየት መስጠትም ይጠበቅባቸዋል 173 00:07:48,760 --> 00:07:51,174 በሌሎች ሰዎች ስራዎች ላይም 174 00:07:51,174 --> 00:07:54,517 በዚህ መንገድ የተማሪዎቻችን እውቀት እንገባለን 175 00:07:54,517 --> 00:07:57,365 የአመላካከት አድማሰቸውንም እናሳድግላቸዋለን 176 00:07:57,365 --> 00:08:00,165 በተለያዩ ባህሎች 177 00:08:00,165 --> 00:08:02,101 በየሳምንቱ መጨረሻ 178 00:08:02,101 --> 00:08:03,747 ተማሪዎች ፈተና ይፈተናሉ 179 00:08:03,747 --> 00:08:05,201 የቤት ስራዎችንም ያስረክባሉ 180 00:08:05,201 --> 00:08:06,940 በተማሪዎቻችንም እርስ በርስ ይገመገማሉ 181 00:08:06,940 --> 00:08:10,285 በአስተማሪው መሪነት 182 00:08:10,285 --> 00:08:12,661 ውጤት ይሰጣቸዋል ከዚያም ወደ ሚቀጥለው ሳምንት ያልፋሉ 183 00:08:12,661 --> 00:08:15,112 በትምህርቱ መጨረሻም አጠቃላይ ፈተና ይወስዳሉ 184 00:08:15,112 --> 00:08:20,703 ውጤት ይሰጣቸዋል ከዚያም ወደመቀጥለው ትምህርት ያልፈሉ 185 00:08:20,703 --> 00:08:23,152 የክፍተኛ ትምህርት በሮችን ከፍተናል 186 00:08:23,152 --> 00:08:26,871 ለማንኛውም ብቃት ላለው ተማሪ 187 00:08:26,871 --> 00:08:29,799 የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ያጠናቀቁ ሁሉ 188 00:08:29,799 --> 00:08:32,957 በቂ የእንግሊዘኛ ችሎታና የኢንተርኔት አገልግሎት ያላቸው 189 00:08:32,957 --> 00:08:34,402 ከኛ ጋር መማር ይችላሉ 190 00:08:34,402 --> 00:08:37,168 የድምፅ አንጠቀምም፣ ቪዲዮ አንጠቀምም 191 00:08:37,168 --> 00:08:39,816 የብርዶባንድ ኢንተርኔትም የግድ አይደለም 192 00:08:39,816 --> 00:08:42,210 ማንኛውም ተማሪ በየትኛውም የአለማችን ክፍል ያለ 193 00:08:42,210 --> 00:08:44,222 በማንኛውም አይነት የኢንተርኔት አገልግሎት 194 00:08:44,222 --> 00:08:46,606 ከእኛ ጋር መማር ይችላል 195 00:08:46,606 --> 00:08:48,797 ከክፍያ ነፃ ነን 196 00:08:48,797 --> 00:08:51,140 እኛ ተማሪዎቻችንን እንዲሸፍኑ የምንጠይቀው 197 00:08:51,140 --> 00:08:52,884 የሚፈተኑበትን የፈተና ወጪ ነው 198 00:08:52,884 --> 00:08:55,396 በአንድ ፈተና 100 ዳላር 199 00:08:55,396 --> 00:08:58,070 የሙሉ ጊዜ ባችለር ዲግሪ ተማሪ 200 00:08:58,070 --> 00:09:00,020 40 ትምህርቶችን የሚወስድ 201 00:09:00,020 --> 00:09:02,868 በአመት የሚከፈለው 1000 ዳላር ነው 202 00:09:02,868 --> 00:09:05,564 4,000 ዳላር ለሙሉ ዲግሪ 203 00:09:05,564 --> 00:09:09,030 ይህንን እንኳ መክፈል ለማይችሉ 204 00:09:09,030 --> 00:09:11,667 የተለያዩ አይነት ስኮላርሽፕ እንስጣለን 205 00:09:11,667 --> 00:09:14,972 አለማችን ማንም ከትምህርት እንዳይቀር ነው 206 00:09:14,972 --> 00:09:17,100 በገንዘብ እጥረት ምክንያት 207 00:09:17,100 --> 00:09:20,563 በ2016 ከሚኖሩን 5,000 ተማሪዎች 208 00:09:20,563 --> 00:09:25,260 ይህ መንገድ በገንዘብ አዋጭ ነው 209 00:09:25,260 --> 00:09:29,857 ከአምስት አመት በፊት ይሄ ህልም ብቻ ነበር 210 00:09:29,857 --> 00:09:32,714 በአሁን ሰአት ግን እውነታ ነው፡፡ 211 00:09:32,714 --> 00:09:35,075 በአለፈው ወር 212 00:09:35,075 --> 00:09:38,325 በትምህርት አሰጣጣችን ከፍተኛ ድጋፍ አግኝተናል 213 00:09:38,325 --> 00:09:42,259 ዮኒቨርሲቲ ኦፍ ዘ ፒፕል አሁን እውቅና አግኘቶል 214 00:09:42,259 --> 00:09:43,407 (ጭብጨባ) 215 00:09:43,407 --> 00:09:49,307 አመሰግናለሁ 216 00:09:49,307 --> 00:09:50,951 ይህንን እውቅና ይዘን 217 00:09:50,951 --> 00:09:54,052 አሁን በስፋት ልናሳድገው ጊዜው ደርሷል 218 00:09:54,052 --> 00:09:57,953 የኛ አሰራር ተግባራዊ መሆን እንደሚችል አሳይተናል 219 00:09:57,953 --> 00:10:01,280 ሌሎች ዮኒቨርሲቲዎችን 220 00:10:01,280 --> 00:10:02,985 እንዲሁም የታደጊ ሀገራት መንግስታትን 221 00:10:02,985 --> 00:10:04,650 ይህን አሰራር እንዲያባዙት ጋብዘናል 222 00:10:04,650 --> 00:10:07,790 የከፍተኛ ትምህርት በሮቸን 223 00:10:07,790 --> 00:10:10,160 በሰፊው ለመክፈት 224 00:10:10,160 --> 00:10:12,450 አዲስ ዘመን እየመጣ ነው 225 00:10:12,450 --> 00:10:14,978 ዘመኑም ምስክር ይሆናል 226 00:10:14,978 --> 00:10:17,678 ለከፍተኛ ትምህርተ መስፋፋት እንቅፋት የሆነው 227 00:10:17,678 --> 00:10:19,428 አሁን የምናቀው አሰራር ተቀይሮ 228 00:10:19,428 --> 00:10:23,864 ለጥቂቶች የተገባ መሆኑ ቀርቶ 229 00:10:23,864 --> 00:10:26,238 ለሁሉም መሰረታዊ መብት ይሆናል 230 00:10:26,238 --> 00:10:29,535 በአቅም የሚቻልና ለሁሉም ተደራሽ ይሆናል 231 00:10:29,535 --> 00:10:31,564 አመሰግናለሁ 232 00:10:31,564 --> 00:10:35,344 (ጭብጨባ)