Return to Video

የኮምፒውተር ሳይንስ ተማሪዎቸን የአእምሮ ጤናን መደገፍ

  • 0:01 - 0:02
    [ሙዚቃ]
  • 0:02 - 0:04
    ክሪስ ሙርፊ: የ CS ተማሪዎችን የይምሮ ጤና
  • 0:04 - 0:06
    መደገፍ፡፡
  • 0:06 - 0:08
    ሰላም, ስሜ ክሪስ ሙርፊ ነው በ bryn mawr
  • 0:08 - 0:11
    College የ CS senior lecturer ነኝ
  • 0:11 - 0:13
    የ CS ተማሪዎችን የይምሮ ጤና
  • 0:13 - 0:15
    እያደገ የመጣ ስጋት ነው፡፡ ማህበረሰባችን
  • 0:15 - 0:18
    እንደሚፈልግ የሲኤስ ትምህርት የበለጠ ተደራሽ ለማድረግ
  • 0:18 - 0:21
    የተማሪዎችን ጤና ነክ ጉዳዮችን ለመፍታት እና
  • 0:21 - 0:23
    ከአእምሮ ጤና ችግር ጋር የሚኖሩ ተማሪዎችን ማካተተ
  • 0:23 - 0:24
    ለአስተማሪዎች የበለጠ እና የበለጠ
  • 0:24 - 0:28
    አስቸኳይ ነው።
  • 0:28 - 0:29
    እንደ CS ኢንስትራክተሮች በእርግጥ
  • 0:29 - 0:31
    ስለተማሪዎቻችንን ትምህርት እንጨነቃለን።
  • 0:31 - 0:33
    በተጨማሪም ስለተማሪዎቻችን የአእምሮ ጤንነት
  • 0:33 - 0:36
    እንደምንጨነቅ ማሳየት እና ተማሪዎች ድጋፍ የሚሰማቸውን
  • 0:36 - 0:37
    አካባቢዎች መፍጠር አለብን።
  • 0:37 - 0:39
    አንድ የማደርገው ነገር አንድ ተማሪዎች
  • 0:39 - 0:41
    ስለ ካምፓስ የአእምሮ ጤና ሀብቶች እንዲያውቁ
  • 0:41 - 0:43
    በትምህርቴ ውስጥ በዘርዘር ማካተት ነው፡፡
  • 0:43 - 0:45
    አጠቃቀማቸውን የሚያሳንሰው እና ወደ አእምሯዊ ጤንነት
  • 0:45 - 0:47
    ሲመጣ እርዳታ መጠየቅ ምንም ችግር
  • 0:47 - 0:48
    እንደሌለው ያሳያል።
  • 0:48 - 0:52
    የኮርስ ፖሊሲዎቼ ለተማሪ የአይምሮ ችግር አላስፈልግ የሆነ
  • 0:52 - 0:55
    አስተዋፅዖ እያሳደር እንደሆነ ለማወቅ እሞክራለሁ።
  • 0:55 - 0:57
    የማስረከቢያ ቀነ-ገደቦች እና የመጨረሻ ቀናትላይ
  • 0:57 - 1:00
    ተለዋዋጭ ፖሊሲዎች እንዲያስቡበት ይመክራል
  • 1:00 - 1:02
    ወይም የግምገማ አቀራረቦችን በመጠቀም
    ተማሪዎች
  • 1:02 - 1:03
    ዝቅተኛ ነጥብ እንዲያነሱ መፍቀድ ፣
  • 1:03 - 1:06
    ወይም ሥራን እንደገና መከለስ እና እንደገና ማስገባት::
  • 1:06 - 1:09
    እንደ ፈተና ያሉ ነገሮች ከሃይማኖትአዊ በዓላት
  • 1:09 - 1:10
    እና ከሌሎች ክፍል የጊዜ ገደብ ጋር እንዳይጣርሱ
  • 1:10 - 1:13
    ስለ መርሐ ግብሩ ማሰብ
  • 1:13 - 1:15
    ያስፈላጊ ነው፡፡
  • 1:15 - 1:17
    ትምህሪት የሕይወት አካል ብቻ እንደ ሆነ በማሳየት
  • 1:17 - 1:19
    አስተማሪዎች ተማሪዎችን ከውጤቶች ይልቅ በመማር
  • 1:19 - 1:23
    ላይ እንዲያተኩሩ መርዳት ይችላሉም።
  • 1:23 - 1:26
    የCS ተማሪዎች የአእምሮ ጤና ከመደገፍ በተጨማሪ
  • 1:26 - 1:29
    በአጠቃላይ እያደገ የመጣውን ከአይምሮ ችግር እና
  • 1:29 - 1:32
    ጋር የሚኖሩ ተማሪዎች ቁጥር ችላ ማለት
  • 1:32 - 1:35
    የለብንም፡፡
  • 1:35 - 1:37
    የአእምሮ ጤና ችግር ያለባቸው ተማሪዎች ሁኔታቸውን ለማከም
  • 1:37 - 1:40
    ተጨማሪ ጊዜ ሳይታሰብ ሊያስፈልጋቸው ይችላል።
  • 1:40 - 1:43
    ከመገኘት እና የግዜ ገደቦች አንፃር ተለዋዋጭነት
  • 1:43 - 1:46
    ተማሪዎቹ ጤናማ ሆነው በክፍል ውስጥ ስኬታማ
  • 1:46 - 1:48
    መሆናቸውን ለማረጋገጥ ይረዳል።
  • 1:48 - 1:49
    በቅርቡ ማድረግ የጀመርኩት ነገር እንደ
  • 1:49 - 1:52
    ክፍል ውስጥ መገነት እና የቡድን ፕሮጀክቶችን በፍላጎት
  • 1:52 - 1:54
    ማድርግ ነው፡፡
  • 1:54 - 1:57
    ስለዚህ አላስፈላጊ ባልሆኑ በማህበራዊ ሁኔታዎች
  • 1:57 - 2:00
    ውስጥ እንዲገቡ አይገደዱም፡፡
  • 2:00 - 2:02
    እናም የኮርሱን የመማር ውጤት
  • 2:02 - 2:05
    በሚመች መልኩ ማሳካት ይችላሉ።
  • 2:05 - 2:07
    በመጨረሻ፣ አስተማሪዎች ለተማሪዎቻቸው ያላቸውን
  • 2:07 - 2:08
    ርህራሄ ማሳየት እና የአእምሮ ጤና ችግር ያለባቸው ተማሪዎች
  • 2:08 - 2:11
    ልዩ ፈተናዎችን መጋፈጥ እንዳለባቸው
  • 2:11 - 2:13
    ማወቅ አለባቸው፡፡
  • 2:13 - 2:16
    ደረጃዎችን ዝቅ ለማድረግ ወይም ጥብቅነትን ለመቀነስ እየደገፍን
  • 2:16 - 2:18
    አይደለም ነገር ግን አስተማሪዎቻቸውን ለመርዳት እንደ አስፈላጊነቱ
  • 2:18 - 2:20
    ማስተካከያዎችን ለማድረግ ፈቃደኞች እንዲሆኑ እንጠቁማለን፣
  • 2:20 - 2:24
    ይህም ደግሞ neurodiverse ተማሪዎችን እንዲያሳኩ ይርዳል፡፡
  • 2:24 - 2:26
    ከሁሉም በተጨማሪ
    ይህ፣ አስፈላጊ ነው
  • 2:26 - 2:28
    እኛ እንደ ሲኤስ አስተማሪዎች የራሳችንን የአእምሮ ጤንነት
  • 2:28 - 2:29
    መጠበቅ አለብን፡፡
  • 2:29 - 2:32
    ደግሞም ሌሎችን ለመንከባከብ ልናደርገው የምንችለው
  • 2:32 - 2:34
    ከሁሉ የተሻለው ነገር እራሳችንን መንከባከብ ነው።
  • 2:34 - 2:36
    ሁሉም የ CS ማህበረሰብ አባላት ጤናማ ሆነው እንደሚቆዩ
  • 2:36 - 2:38
    ተስፋ እናደርጋለን
  • 2:38 - 2:39
    ፡፡
Title:
የኮምፒውተር ሳይንስ ተማሪዎቸን የአእምሮ ጤናን መደገፍ
Description:

more » « less
Video Language:
English
Team:
DO-IT
Duration:
03:16

Amharic subtitles

Revisions Compare revisions