Return to Video

በአንዴ ብዙ ልስራ ማለቱን ይተዉት፤ ተራ በተራ ለመስራት ይሞክሩ

  • 0:00 - 0:03
    ዲዛይነር እና አስተማሪ ነኝ
  • 0:03 - 0:06
    በአንዴ ብዙ አከናውናለው እና ተማሪዎቼንም እገፋፋለሁ
  • 0:06 - 0:12
    ጥልቅ የፈጠራና በአንዴ ብዙ የማረግ የዲዛይን ሂደት ውስጥ
  • 0:12 - 0:17
    በአንዴ ብዙ ነገር መስራት ግን ምን ያህል ያዋጣል?
  • 0:17 - 0:23
    ለአሁኑ ተራ በተራ ስለማስኬድ እናውራ
  • 0:23 - 0:26
    ለምሳሌ
  • 0:26 - 0:27
    ይሄን ተመልከቱ
  • 0:27 - 0:31
    በአንዴ ብዙ ላርግ ስል የፈጠርኩት ነው (ሳቅ)
  • 0:31 - 0:35
    ስልክ ይዤ ሳበስል እና የፅሁፍ መልክት ሳዘጋጅ
  • 0:35 - 0:37
    ፎቶዎች ስሰቅል
  • 0:37 - 0:41
    ስለዚ ባርቢኪው
  • 0:41 - 0:45
    አንድ ሰው ስለ ድርጊተ ብዙ ሰዎች ታሪክ ነበረው
  • 0:45 - 0:48
    እነዚ ሁለት ከመቶ የሚሆኑት
  • 0:48 - 0:52
    በአንዴ ብዙ መስራትን መቆጣጠር ይችላሉ
  • 0:52 - 0:57
    እኛስ ግን? እውነታችንስ?
  • 0:57 - 0:59
    መቼ ነው ከልብ ያጣጣማችሁት?
  • 0:59 - 1:02
    የጓደኛችሁን ድምጽ ብቻ?
  • 1:02 - 1:06
    እኔ የምሰራው ፕሮጀክት ይሄ ነው
  • 1:06 - 1:11
    ተከታታይ የፊትለፊት ሽፋን ነው
  • 1:11 - 1:15
    ከልክ ያለፈውን ለማክሸፍ
  • 1:15 - 1:20
    (ሳቅ) (ጭብጨባ)
  • 1:20 - 1:23
    ከልክ ያለፈውን ተንቀሳቃሽ ስልካችንን ለማክሸፍ
  • 1:23 - 1:26
    ወደ መሠረታዊ ጥቅሙ ለመመለስ
  • 1:26 - 1:29
    ሌላ ምሳሌ፤ ቬኒስ ሄዳቹ ታቃላችሁ?
  • 1:29 - 1:33
    በነዚ ትናንሽ መንገዶች ስንጠፋ እንዴት ደስ ይላል
  • 1:33 - 1:35
    በደሴቱ ላይ የሚገኙት
  • 1:35 - 1:39
    በአንዴ ብዙ እናርግ የምንለው ነገር ግን የተለየ ያረገዋል
  • 1:39 - 1:43
    እልፍ አእላፍ መረጃዎች መፈጠርን ጨምሮ
  • 1:43 - 1:46
    እንደዚ ቢሆንስ
  • 1:46 - 1:50
    አሳደን የማግኘት ስሜታችንን መልሰን መጎናፀፍ
  • 1:50 - 1:53
    ተራ በተራ እንስራ ስል ትንሽ ግራ ሊመስል ይችላል
  • 1:53 - 1:58
    በተለይ ብዙ አማራጮች ሲኖሩን
  • 1:58 - 2:02
    ግን አንድ አማራጭ ላይ ልውሰዳቹ
  • 2:02 - 2:05
    አንድ ስራ ላይ ብቻ ማተኮር
  • 2:05 - 2:11
    ምንአልባትም የድረ ገጽ መረጃን በሙሉ መቀነስ
  • 2:11 - 2:17
    በአሁኑ ሰዓት ሁሉም አንድ ወጥ ምርት ማምረት ይችላል
  • 2:17 - 2:21
    ለምን አይሆንም? ትኩረት ሊሰጡት የሚችሉትን ቦታ ይፈልጉ
  • 2:21 - 2:24
    በዚህ አማራጭ በበዛበት ዓለም
  • 2:24 - 2:25
    አመሰግናለሁ!
  • 2:25 - 2:32
    (ጭብጨባ)
Title:
በአንዴ ብዙ ልስራ ማለቱን ይተዉት፤ ተራ በተራ ለመስራት ይሞክሩ
Speaker:
ፓውሎ ካርዲኒ
Description:

ሰዎች ማብሰል ብቻ አይደለም ትኩረታቸው፤ ያበስላሉ፣ የፅሁፍ መልዕክት ይላላካሉ፣ ስልክ ያወራሉ፣ ዩትዩብ ይመለከታሉ እና የሰሩትን ምርጥ የምግብ ምስል በድር-ገጽ ላይ ይሰቅላሉ፡፡ ዲዛይነሩ ፓውሎ ካርዲኒ ነገሮችን በአንዴ የማስፈጸም ባህላችንን ውጤታማነት ጥያቄ ውስጥ ይከተዋል እናም ተራ በተራ ነገሮችን ማስፈጸም ላይ ሀሰቦችን ያቀርባል፡፡ ደሳስ የሚሉ የ3ዲ ህትመት ስማርት ስልኮቹ ሽፋናቸው መልስ ሊሰጡ ይችላሉ፡፡

more » « less
Video Language:
English
Team:
closed TED
Project:
TEDTalks
Duration:
02:52

Amharic subtitles

Revisions