Return to Video

የኢያን እና ላሪሳ ታሪክ

  • 0:43 - 0:47
    ኢያን እና ላሪሳ ጥቂት ጥቅሶችን እንዳነብላቸው ጠየቁኝ
  • 0:47 - 0:49
    ስማቸው ጆን ፓይፐር ከሚባሉት ሰው ትምህርት ላይ
  • 0:49 - 0:51
    እርሳቸውም በጣም የሚታወቁ የመጽሐፍ ቅዱስ አስተማሪ ናቸው
  • 0:51 - 0:54
    እናም ስለ ጋብቻ እያስተማሩ ነበረ
  • 0:54 - 0:58
    ይህም የጋብቻ ሚስጢር ስለ ክርስቶስና ቤተክርስቲያን እንዴት እንደሚያመላክት ያስተምሩ ነበር
  • 0:58 - 1:00
    እናም እንዲህ አሉ
  • 1:00 - 1:05
    "ጋብቻ በዋናነት ስለ በምጣኔ ሃብት ስለ መበልጸግ አይደለም"
  • 1:05 - 1:10
    ጋብቻ ኪዳን ጠባቂነት ያለበት ፍቅርን ስለ ማሳየት ነው
  • 1:10 - 1:14
    በክርስቶስ እና በቤተክርስቲያን መካከል
  • 1:16 - 1:20
    ሲናገሩም "ክርስቶስን ማወቅ
  • 1:20 - 1:22
    ኑሮን ከማሳካት የበለጠ ጠቃሚ ነገር ነው
  • 1:22 - 1:26
    ክርስቶስን ኃብት ማድረግ
  • 1:26 - 1:28
    ልጆችን ከመውለድ የበለጠ ጠቃሚ ነገር ነው
  • 1:30 - 1:34
    በየትኛውም መንገድ ቢሆን፣ ነገሩ አጭር ነው
  • 1:34 - 1:36
    ጋብቻ በርካታ ብሩህ ቀናት ሊኖሩት ይችላል
  • 1:36 - 1:39
    ወይም በደመናዎች የተሸፈነ ሊሆን ይችላል
  • 1:39 - 1:43
    ሆኖም ግን ጋብቻችንን ለመስራት ፊታችንን ብናዞር
  • 1:43 - 1:46
    እርሱንም በዋናነት እግዚአብሔር እንደሚፈልገው አድርገን ብንሰራው
  • 1:46 - 1:51
    ምንም አይነት ኃዘንም ሆነ አደጋ የሆነ ነገር በመንገዳችን ላይ ሊቆም አይችልም
  • 1:51 - 1:55
    የትኛቸውም ቢሆኑ ለስኬታችን እንቅፋት አይሆኑም
  • 1:55 - 1:57
    ነገር ግን የስኬት ጎዳና ይሆኑልናል
  • 2:10 - 2:14
    በክርስቶስ እና በቤተክርስቲያን መካከል ያለው
  • 2:14 - 2:16
    ኪዳንን የሚጠብቀው ፍቅር ውበት
  • 2:16 - 2:23
    ሌላ ምንም ነገር ሳይሆን ራሱ ክርስቶስ ሲደግፈው ብሩህ ሆኖ ያበራል
  • 2:29 - 2:33
    ኢያን እና እኔ መጀመሪያ የተዋወቅነው በ2005 ኮሌጅ ውስጥ ነበር
  • 2:33 - 2:37
    እርስ በእርሳችንም የምንተዋወቅበት የአስር ወራት የሚያስደስት ቆይታ ነበረን
  • 2:37 - 2:40
    አጥልቄ እመለከት ነበርና በጣም ከምወዳቸውን አንደኛውን ፎቶ ግራፍ አገኘሁት
  • 2:40 - 2:42
    ይሄም ፎቶ ከደረሰበት አደጋ ጥቂት ቀደም ብሎ የተነሳው ይመስለኛል
  • 2:42 - 2:45
    በሦስት እግሮች የሚቆመውን ካሜራ አስተካከለ
  • 2:45 - 2:47
    እናም ያ በእርግጥ ድሮም የማውቀው የኢያን ፊት ነበር
  • 2:47 - 2:51
    ያ፣ ለእኔ፣ እርሱ ማን መሆኑን ጠቅለል አድርጎ ያስቀምጥልኛል
  • 2:51 - 2:52
    ለአስር ወራት ያክል በመጠናናት ፍቅር አሳልፈናል
  • 2:52 - 2:55
    እናም እርሱ ተጨማሪ ሥራ በአባቱ ተቀጥሮ ይሠራ ነበር
  • 2:55 - 2:58
    ፒትስበርግ አቅራቢያ ወዳለው ሥራው እየሄደ ነበር
  • 2:58 - 3:01
    ከዚያም አደጋ እንደ ደረሰበት የሚነግረን የስልክ ጥሪ ደረሰን
  • 3:01 - 3:03
    እርሱም ወደ ሥራ ቦታው እንደ ደረሰ ይሁን
  • 3:03 - 3:04
    ወይም በመንገድ ላይ ሳለ የደረሰበት ይሁን አላወቅንም ነበር
  • 3:04 - 3:07
    ስለዚህ ወደ ፒትስበርግ ወረድን
  • 3:07 - 3:09
    እኔም ጉዟችንን ሙሉ በመኪና ውስጥ ሆኜ ስጸልይ ነበርኩ
  • 3:09 - 3:10
    የምጸልየውም አእምሮው ተጎድቶ እንዳይሆን ነበር
  • 3:10 - 3:12
    ለጥቂት ሰዓታት በሆስፒታል ከቆየን በኋላ
  • 3:12 - 3:14
    አንድ ነገር ተረዳን
  • 3:14 - 3:17
    ለጥቂት ሰዓታት የአእምሮ ቀዶ ጥገና እንደ ነበረው ተነገረን
  • 3:17 - 3:21
    ከፍተኛ ህመም ያለው የአእምሮ ጉዳት ደርሶበት ተሰቃየ
  • 3:21 - 3:23
    እግዚአብሔር ፈጽሞ ህይወቱን አዳነው
  • 3:23 - 3:26
    አንድ ሌሊት ከአምስት የአእምሮ ተግባራት ፈተና ውስጥ አራቱን ሳያልፍ ቀረ
  • 3:26 - 3:29
    ከዚያ በሚቀጥለው ማለዳ ደህና ሆኖ ተገኘ
  • 3:29 - 3:32
    አእምሮው እንደገና ምላስ መስጠት እየጀመረ ነበር
  • 3:37 - 3:39
    ከአደጋው በኋላ ከቤተሰቦቹ ጋር ወደ ውስጥ ዘለቅሁ
  • 3:39 - 3:41
    ከዚህ የተነሳ በህክምናው ውስጥ የእውነት እንድሳተፍ ብዬ ነበር
  • 3:41 - 3:45
    ከዚያም ህይወቱን የደስታ ለማድረግ ማድረግ የምችለውን ሁሉ አደረግሁኝ
  • 3:45 - 3:47
    ፍቅረኝነታችንን ለመቀጠል ተያይዘን እንወጣ ነበር፣ ከቀድሞው ጋር ሲተያይ ግን እንግዳ ነገር ነበር
  • 3:47 - 3:49
    ምክንያቱም እርሱ ማውራት አይችልም ነበር
  • 3:49 - 3:51
    እንዲሁም መመገብ አይችልም ነበር
  • 3:51 - 3:54
    ስለዚህ እኛ በፍቅር ህይወት ላይ ያሉ ፍጹም ወፈፌዎች እንመስል ነበር
  • 3:54 - 3:57
    ነገር ግን አስደሳች ስሜት ነበረንና ሁልጊዜም የማወራለት እኔ ነበርኩ
  • 4:00 - 4:03
    ኢያን ላይ ከደረሰው አደጋ በፊት እርሱ በጣም ኮስታራ እንደነበረ አውቅ ነበር
  • 4:03 - 4:05
    ይህም ኮስታራነት ስለ ጋብቻ ሲሆን ቀለበት ልንገዛ ነበር
  • 4:05 - 4:07
    ስለዚህ የት ጋር እንደነበረ አውቅ ነበር
  • 4:07 - 4:09
    ያም ደግሞ
  • 4:09 - 4:11
    ማውራት ወደማይችልበት ደረጃ ከደረሰ በኋላ በእጅጉ ረድቶኛል
  • 4:11 - 4:13
    እንደሚያፈቅረኝ አውቅ ነበር
  • 4:13 - 4:16
    ግንኙነታችን የት እንዲሄድ እንደሚፈልግ አውቅ ነበር
  • 4:16 - 4:19
    ምክኒያቱም በፍቅር እየተጠናናን የምናሳልፈው ሆነ ብለን በዓላማ ነበር
  • 4:19 - 4:21
    ጋብቻችን አንድ ቀን እንዲከናወን ጸልየናል
  • 4:21 - 4:23
    ሁሉም ጓደኞቻችን ሲጋቡ
  • 4:23 - 4:25
    ቤተሰብም ሲኖራቸው አይተናል
  • 4:25 - 4:26
    ያም ደግሞ እኛን ወጥሮ የያዘን ነገር ነበር
  • 4:26 - 4:28
    ነገር ግን ተስፋን አጥብቀን ለመያዝ ሞከርን
  • 4:28 - 4:31
    እርሱም እኛም አንድ ቀን እንደነርሱ እንድንበቃ ነበር
  • 4:35 - 4:38
    ይሄ የእኛ አመስጋኝነት ልክ ነው
  • 4:38 - 4:40
    ስለዚህ እኛ የትኛውንም ብቅ የሚል ሰው ሁሉ
  • 4:40 - 4:42
    የሚያመሰግኑበትን አንዳች ነገር እንዲጽፉ እናበረታታለን
  • 4:42 - 4:44
    በእውነት ትንሽ የምትሉት ነገር ሊሆን ይችላል
  • 4:44 - 4:46
    የእኔ እንደው የቅዳሜ ማለዳዎች ነው
  • 4:46 - 4:50
    በራሱ መልካም መንገድ የሆነው
  • 4:50 - 4:53
    እንዲያው ማመስገንን መለማመዳችን ነው
  • 4:53 - 4:58
    ኢያን፣ ከፊል የሆነውን ንግግርን አስባለሁ፣ "ሚስትዬ"
  • 4:58 - 4:59
    አዎን
  • 4:59 - 5:00
    ይሄ በእርግጥም ይመቻል
  • 5:00 - 5:02
    አዎን
  • 5:05 - 5:08
    በእርግጥም
  • 5:08 - 5:09
    ጋብቻን እንደ አማራጭ አድርገን ማሰብ እንደማንችል ወሰንን
  • 5:09 - 5:11
    ያም ደግሞ ኢያን መግባባት እስኪችል ድረስ ነበር
  • 5:11 - 5:12
    ነገር ግን እርሱ ከእኔ ጋር መግባባት ከቻለ
  • 5:12 - 5:14
    ያኔ ጋብቻን ልናደርግ እንችላለን
  • 5:14 - 5:17
    የእውነት የተለየ ነገር መሆኑን አውቀን ማለት ነው
  • 5:17 - 5:19
    ነገር ግን ኢያን ሊያናግረኝ እስከ ቻለ ድረስ
  • 5:19 - 5:21
    ያኔ የሚቻል ነገር እንዲሆን እናደርገዋለን
  • 5:21 - 5:24
    ስለዚህ ኢያን አንዴ መግባባት ከጀመረ
  • 5:24 - 5:26
    መጋባት በጥቂትም ቢሆን የሚቻል ነገር ይሆናል
  • 5:26 - 5:29
    ከዚያም የኢያንን መሻሻል እያየነው እንሄዳለን
  • 5:30 - 5:32
    ሰላም፣ ባሌ!
  • 5:32 - 5:34
    ሰላም፣ ሚስትዬ!
  • 5:34 - 5:36
    እንዴት ነህ?
  • 5:36 - 5:38
    ደህና፣ እንዴት ነሽ?
  • 5:38 - 5:39
    ምነው?
  • 5:39 - 5:41
    እንዴት ነህ?
  • 5:41 - 5:43
    ደህና ነኝ፣ አንቺን ማየቴ መልካም ነው
  • 5:43 - 5:46
    ቀንህ እንዴት ነበር? መልካም?
  • 5:46 - 5:47
    አዎን መልካም ነበር
  • 5:48 - 5:50
    ከአባቱ ጋር የነበረኝ ውይይት ነበር
  • 5:50 - 5:51
    ከውይይቶቹ አንዱ ያ ነበር
  • 5:51 - 5:53
    ይሄ ሊሆን እንደሚችል ባስተዋልኩበት
  • 5:53 - 5:57
    በዚያው የነሐሴ ወር አባቱ በአእምሮ ነቀርሳ እንደተያዘ በህክምና ታወቀ
  • 5:57 - 6:01
    እናም በዚያ ነጥብ ላይ የአባቱ ትልቁ ስጋት የኢያን እና የእኔ ጉዳይ ሆነ
  • 6:01 - 6:04
    እርሱም እንጋባ እንደሆን
  • 6:04 - 6:06
    ወይም እንለያይ እንደሆነ እያሰቡ የሚጨነቁበት ነበር
  • 6:06 - 6:08
    ህይወታችንን ወደ አንድ አቅጣጫ እንድንመራ
  • 6:08 - 6:11
    ውሳኔ እንድናደርግ ይፈልጉ ነበር
  • 6:12 - 6:15
    መተጫጨታችንን ማየት ከመቻላቸው በፊት ህይወታቸው አለፈች
  • 6:15 - 6:22
    መተጫጨታችንን እንድንፈልገው ያደረገን የሚገፋፋን ነገር ያ ሁኔታ ነበር
  • 6:28 - 6:29
    እርሱም በቅድመ-ጋብቻ የምክር አገልግሎት ሁሉ የሆነ ነበር።
  • 6:29 - 6:33
    ይህንን ለአጭር ጊዜ የሆነ ጋብቻ ተጠቀምን
  • 6:33 - 6:35
    በጣም ጠቃሚ ነበር፤ ምክኒያቱም ጆን ፓይፐር ስለዚህ ነገር ብዙ አስተምረው ነበር
  • 6:35 - 6:38
    ቅድሚያ የሚሰጣቸው ነገሮች እና ተከታይ ነገሮች በማለት
  • 6:38 - 6:40
    ይሄም ደግሞ የእውነት ለእኛ ጠቃሚ ነበር
  • 6:40 - 6:45
    ምክኒያቱም ጋብቻችንን ተግባራዊ በሆነ መልኩ እያስኬድነው ነበር
  • 6:45 - 6:48
    ኢያን እንደ መስራት ያሉ ተከታይ ነገሮችን ማድረግ አይችልም
  • 6:48 - 6:50
    ወይም ለእኔ ምግብ እንደ ማብሰል አይነቶቹን ነገሮች
  • 6:50 - 6:52
    ይልቅ ሊያደርገው ይችል የነበረው ቅድሚያ የሚሰጠው ነገር
  • 6:52 - 6:54
    በመንፈሳዊ ነገር እኔን መምራቱ ነበር
  • 6:54 - 6:55
    ኢያን ሁልጊዜ
  • 6:55 - 6:58
    እግዚአብሔር ማነው ወደሚለው መሰረታዊ እውነት ይመለስ ነበር
  • 6:58 - 7:00
    እናም እኔን ካለሁበት ስሜቶቼ ወደ ኋላ መለስ ያደርገኛል
  • 7:00 - 7:02
    ያ ደግሞ በጣም ጠቃሚ የሆነው ነገር ነበር
  • 7:03 - 7:07
    አብረናቸው መጽሐፍ የምናጠና ሁለት ጓደኞች ነበሩን
  • 7:07 - 7:09
    እነርሱ በጥናቱ አንዳች ነገር እንዲያዩ ልንረዳቸው ችለናል ብዬ አስባለሁ
  • 7:09 - 7:13
    ያም የሚደሰቱባቸው ጥቂት ነገሮች ሊሆኑ ይችላሉ
  • 7:13 - 7:15
    ስለ ጋብቻ ልንደሰትባቸው የሚያስፈልገን ተገቢ ነገሮች
  • 7:15 - 7:20
    ነገር ግን እነርሱ በጥቅሉ ፍጻሜ አይደሉም፣ ደግሞም የጋብቻቸው ሁሉም ነገር አይደሉም
  • 7:21 - 7:24
    ነገር ግን እኛ ብዙ ነገር የምንማረው አለን
  • 7:24 - 7:26
    ያንንም ከእነርሱ እየተማርነው ነው
  • 7:26 - 7:27
    ደግሞም እነርሱ ከሚያካፍሉን ነገሮች
  • 7:27 - 7:29
    ምክኒያቱም ግንኙነቶቻችን የተለዩ ናቸው
  • 7:29 - 7:33
    አንዳችንም ከሌላችን የተለያዩ ነገሮችን እናገኛለን
  • 7:33 - 7:36
    አንዳችን ለሌላችንን ይህንን መሰጠት
  • 7:36 - 7:37
    እንድናደርግ የረዳን የሚመስለኝ አንድ ነገር
  • 7:37 - 7:38
    ቢያንስ ለእኔ
  • 7:38 - 7:40
    ኢያን እኔን ያልተወኝ መሆኑ ነው
  • 7:40 - 7:43
    ሚናዎቹ የተቆጠቡ ቢሆኑ ኖሮ
  • 7:43 - 7:46
    እናም እኛ እርስ በእርስ ብንዋደድ
  • 7:46 - 7:50
    እናም እግዚአብሔር በጋብቻችን ውስጥ ታማኝ እንደሆነ ብናውቅ
  • 7:51 - 7:53
    እርስ በእርሳችን ለመዋደድ እንችላለን
  • 7:53 - 7:55
    ያም፣ እንደሚመስለኝ ከሆነ፣ የክርስቶስን በሚመስል ፍቅር ነው
  • 7:55 - 7:57
    ምክኒያቱም ኢያን ከደረሰበት አካል ጉዳተኝነት የተነሳ
  • 7:57 - 7:59
    እናም ያንን ፎቶ ተረዳሁት
  • 7:59 - 8:01
    ጤናማ ከምትሆኑ ይልቅ በትንሹ ጤና ያላቸው ብትሆኑ
  • 8:01 - 8:03
    ትስማማላችሁ?
  • 8:03 - 8:04
    አዎን
  • 8:05 - 8:09
    እግዚአብሔር ደስተኛ የምትሆኑበት ትዳር እንዲኖራችሁ ቢያደርግስ?
  • 8:09 - 8:11
    ታውቃላችሁ...
  • 8:11 - 8:11
    ምን?
  • 8:11 - 8:13
    እርሱ አስደናቂ ነው!
  • 8:13 - 8:14
    እርሱ አስደናቂ ነው?
  • 8:14 - 8:16
    አዎን
  • 8:29 - 8:33
    "በነፍሴ ዙሪያ ያሉት ሁሉ ተወት ሲያደርጉኝ እንግዲያውስ ተስፋዬ እና መቆያዬ ሁሉ የሚሆነው እርሱ ነው"
  • 8:34 - 8:38
    ዲዛየሪንግ ጋድ የተሠኘው የማስተማር አገልግሎት የተመሰረተው
  • 8:38 - 8:42
    እኛ በእርሱ በእጅጉ ስንረካ እግዚአብሔር በእጅጉ ይከብርብናል የሚለውን እውነት ለማስፋፋት ነው።
Title:
የኢያን እና ላሪሳ ታሪክ
Description:

http://www.desiringgod.org/blog/posts/the-story-of-ian-larissa

የ ሲቲጌት ፊልም ዝግጅት
ቅንብር፣ ዝግጅት እና ጽሑፍ በ ካሮሊን ማክኩሌ
የፎቶግራፍ ዳይሬክቶር፡ ሚካኤል ሃርትኔት
ተጨማሪ ካሜራ፡ ሼፐርድ አለርስ፣ አንድሪው ላፓራ
የቦታ ድምጽ፡ ስቴፋን ግሪን
የዝግጅት አማካሪ፡ ዴቪድ አልትሮጌ
ዋናው ሙዚቃ በሮጀር ሆፐር
አርትኦት በ ሱዛን ቴይለር
ተጨማሪ አርትኦት በ፡ ስቴፋን ግሪን፣ አንድሪው ላፓራ
የድምጽ ቅንብርና ንድፍ በ ዳላስ ቴይለር፣ ሲኤኤስ

ኮፒ ራይት 2011 ዲዛየሪንግ ጋድ

more » « less
Video Language:
English
Duration:
08:54
Dagmawi Wube added a translation

Amharic subtitles

Revisions