WEBVTT 00:00:00.099 --> 00:00:07.099 እንደምወደው አውቃለሁ፣ እወደዋለሁ፣ ወደነዛ ጊዜዎች ብንመለስ ብዬ እመኛለሁ 00:00:09.540 --> 00:00:13.550 ምንም ነገር አስቀድሞ ሳይታቀድ ምክንያቱም ነገሮችን በራሳቸው ሰዓት እንዲሆኑ ማድረግ ይቻላል ብዬ አስባለሁ። 00:00:13.550 --> 00:00:19.539 ከእንግዲህ ነገሮች በራሳቸው ጊዜ እንዲሆኑ በጭራሽ አናደርግም ስለዚህ ሁሉም ነገር የታቀደ ነው፤ እናም 00:00:19.539 --> 00:00:22.450 ድብርት ለፈጠራ በጣም ምርጥ ነገር እንደሆነ ታውቃለህ። 00:00:22.450 --> 00:00:29.180 አዋቂ ሰዎች፣ በጣም ትንሽ ጊዜ ብቻ ሲኖራቸው፣ እኛ ግን ሁሉንም ነገር በዕቅድ እንዲመራ የማድረግ አዝማሚያ አለን፣ እና 00:00:29.180 --> 00:00:33.920 ስለዚህ የሆነ የተወሰነ አስገራሚ ነገር ሳናስበው እያጣን ነው። 00:00:33.920 --> 00:00:39.199 አብረን ብንሆን ብዬ እመኛለሁ እናም ዕቅድ ባይኖረን። እንደዛ ያለ ምንም ነገር የለም። 00:00:39.199 --> 00:00:41.370 መታወስ ያለባቸው ጊዜዎች እነዚህ ናቸው ብዬ አስባለሁ።